ከአይከን ጋር ስሰራ ትልቅ የስራ አክብሮት እና ታማኝነት ያላቸዉ በትምህርት እና በልምድ የተካኑ የልብ አድርስ የሆኑ ባለሙዎች ናቸዉ ሁሌም እና አሁን አብሬአቸዉ ለመስራት የምመርጣቸዉ ባለሙያዎች ናቸዉ።
ከዴቭ ጋር በስራ አጋጣሚ ከተዋወቅን ጀምሮ ለኪነ-ጥበብ ያለዉ ትልቅ ፍቅር እና ስራ ወዳድነቱ የሚደነቅ ነዉ አሁን ላይ ካሉ ጎበዝ የአርት ባለሙያዎች እና በኢንተርቴመንት ስራ ዉስጥ ተሰማርተዉ አብረዉ ከሚሰሩት ግሩፖቹ ጋር አሁንም ወደፊትም ታላላቅ ስራዎችን እንደሚሰሩ አልጠራጠርም ባለን የስራ ግንኙነት በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡
During the period of contract the specialists of the production confirmed their high professionalism, the desire to perform the tasks in the best possible way, as well as the operational efficiency and quality work, Icon Production & Promotion is based on trust and consideration of mutual interests, which ensures high-quality work.
አይከን ፕሮዳክሽን እና ፕሮሞሽን ጋር አብሬ መስራት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ወጣቱ በዚህ ሙያ ዉስጥ ተስፋ በቆረጠበት ጊዜ በንቃት የሚሰሩ በጣም ክሬቲቭ የሆኑ ሙያዉን አክባሪዎች ሰዎችን የሚረዱ ብርቱ ወጣቶች ሆነዉ አግኝቻቸዋለሁ ለወደፊቱም አሁንም በምሰራዉ ስራዎች ደስተኛ ነኝ፡፡
አይከን ፕሮዳክሽን እና ፕሮሞሽን ድርጅታችንን ለደንበኞች ማራኪ በሆነ የማስታወቂያ አቀራረብ እንዲደርስ ትልቅ አስተዋጽዎ አድርገዉልናል ለዚህም ትልቅ እና ከፍ ያለ አክብሮት እንሰጣቸዋለን።
ድርጅታችን አብሪኮም መልቲሚዲያ ከዳዊት አለሙ ጋር አብሮ መስራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ዳዊት አለሙ በኪነ-ጥበብ ሙያ ዉስጥ ቅርብ ጊዜ ገብተዉ ከሚተጉ እና ታታሪ የሆነ ጠንካራ ወጣት መሆኑንን እና ለስራዉ ጥልቅ ፍቅር ፣አብሮ መስራትን፣ተግባብቶ መስራት፣ለስራችን የሚያግዙ ሀሳቦችን በመፍጠር እና የፕሮዳክሽን የፈጠራ አቅም እና በፊልም ፣በድራማ እና በቴአትር ላይ በጣም ጥሩ ክህሎት ያለዉ መሆኑን በኢቢኤስ ቴሌቭዥን ሲሰራ በነበረዉ ተከታታይ ድራማዎች የእግር እሳት እና በስንቱ ሲትኮም ላይ ማየት ችለናል ከዳዊት አለሙ ጋር ባለን የስራ ግንጁነት እጅግ በጣም ደስተኛ ነን፡፡

የአንድ ድርጅትን ፍላጎት ማርካት ብቻ ሳይሆን እዉቀት ያለዉ ፈጣን የሆነ ጠቃሚ የማስታወቂያ የሚሰሩ ወጣቶች ናቸዉ በሰራንባቸዉ የስራ ጊዜአቶች አስፈላጊዉ እና ተጨማሪ ግብአቶችን አሟልተዉልናል።